ከጥር 11-17
ዘሌዋውያን 20-21
መዝሙር 80 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ሕዝቡ ከሌሎች የተለዩ እንዲሆኑ ይፈልጋል”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 21:5—የአምላክ ሕግ ሰውነትን መተልተልን የሚከለክለው ለምንድን ነው? (it-1 563)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘሌ 20:1-13 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ ጸሎት—1ዮሐ 5:14 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ምሥራች የተባለውን ብሮሹር አበርክተህ በትምህርት 12 ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ትዳራችሁን ታደጉ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ‘በጽናት ሩጡ’—የውድድሩን ሕግ አክብሩ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ክፍል 1፣ ምዕ. 3 አን. 1-10፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ፣ ሣጥን 3ሀ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 94 እና ጸሎት