ከጥር 18-24
ዘሌዋውያን 22-23
መዝሙር 86 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በየወቅቱ ይከበሩ ከነበሩት በዓላት የምናገኘው ትምህርት”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 22:21, 22—ለይሖዋ ያለን ታማኝነትና ንጹሕ አቋማችን ጉድለት የሌለበት ወይም ሙሉ መሆን ያለበት ለምንድን ነው? (w19.02 3 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘሌ 23:9-25 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የቤቱ ባለቤት ያነሳውን ርዕሰ ጉዳይ የሚዳስስ መጽሔት አበርክት። (th ጥናት 13)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 9)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w07 7/15 26—ጭብጥ፦ ወደ ቤተ መቅደስ የሚገባውን በኩሩን የገብስ ነዶ የሚሰበስበው ማን ነበር? (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ዓመታዊ ስብሰባዎች ፍቅር ለማሳየት አጋጣሚ ይከፍቱልናል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “ፍቅር ለዘላለም ይኖራል”! ብሔራት አቀፍ ስብሰባዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 3 አን. 11-20
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 9 እና ጸሎት