ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
በየወቅቱ ይከበሩ ከነበሩት በዓላት የምናገኘው ትምህርት
ፋሲካ እና የቂጣ በዓል (ዘሌ 23:5, 6፤ it-1 826-827)
የሳምንታት በዓል (ጴንጤቆስጤ) (ዘሌ 23:15, 16፤ it-2 598 አን. 2)
የዳስ በዓል (ዘሌ 23:34፤ w14 5/15 29 አን. 11)
ከጥንቶቹ የአይሁዳውያን በዓላት በምናገኘው ትምህርት እንዲሁም ይሖዋ የገባው ቃል በሚፈጸምበት መንገድ ላይ ስናሰላስል ‘እጅግ እንደሰታለን።’—ዘዳ 16:15