ከጥር 25-31
ዘሌዋውያን 24-25
መዝሙር 144 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የኢዮቤልዩ ዓመት እና ወደፊት የምናገኘው ነፃነት”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 24:20—የአምላክ ቃል በቀልን ያበረታታል? (w09 9/1 22 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘሌ 24:1-23 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 16)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለምታነጋግረው ሰው የስብሰባ መጋበዣ ወረቀት ስጥ፤ ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) fg ትምህርት 12 አን. 6-7 (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
“ይሖዋ እና ኢየሱስ ወደፊት የሚያስገኙልን ነፃነት”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አውሎ ነፋሱ ሲቃረብ ኢየሱስን በትኩረት ተመልከቱ!—መንግሥቱ የሚያስገኛቸው በረከቶች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 3 አን. 21-30
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 104 እና ጸሎት