ከጥር 4-10
ዘሌዋውያን 18-19
መዝሙር 122 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናችሁን ጠብቁ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 19:9, 10—የሙሴ ሕግ፣ አምላክ ለድሆች እንደሚያስብላቸው የሚያሳየው እንዴት ነው? (w06 6/15 22 አን. 11)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘሌ 18:1-15 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ ጸሎት—መዝ 65:2 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 3)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w02 2/1 29—ጭብጥ፦ ዘመዳሞች በሆኑ ሰዎች መካከል የሚፈጸምን ጋብቻ በተመለከተ በሙሴ ሕግ የተጣለው ገደብ ዛሬ በክርስቲያኖች ላይ የሚሠራው እስከ ምን ድረስ ነው? (th ጥናት 7)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ልጆቻችሁን ከጥቃት ጠብቁ፦ (5 ደቂቃ) በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከቪዲዮው የምናገኛቸውን ትምህርቶች ከልስ።—ምሳሌ 22:3
“ወላጆች፣ ለልጆቻችሁ እውቀት አስጨብጧቸው”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እስከ መጨረሻው የሚጸና ቤት ገንቡ—ልጆቻችሁን ‘ከክፉ ነገር’ ጠብቁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 2 አን. 28-31፣ ሣጥኖች 2ሀ እና 2ለ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 96 እና ጸሎት