ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናችሁን ጠብቁ
ይሖዋ በዓለም ላይ ካሉ ሰዎች የተለየ ምግባር እንድናሳይ ይጠብቅብናል (ዘሌ 18:3፤ w19.06 28 አን. 1)
ይሖዋ በቅርብ ዘመዳሞች መካከል የሚፈጸም የፆታ ግንኙነትን፣ ግብረ ሰዶምን፣ ከእንስሳ ጋር የሚፈጸም ግንኙነትንና እንደነዚህ የመሳሰሉ ኃጢአቶችን ያወግዛል (ዘሌ 18:6, 22, 23፤ w17.02 20 አን. 13)
ይሖዋ ይህን ርኩስ ዓለም ያጠፋዋል (ዘሌ 18:24, 25፤ ምሳሌ 2:22፤ w14 7/1 7 አን. 2)
ሰይጣን፣ አምላክ ወዳዘጋጀልን አዲስ ዓለም እንድንገባ አይፈልግም። የይሖዋ መመሪያዎች ግን ከየትኛውም የሰይጣን ወጥመድ ይጠብቁናል።
የፆታ ብልግናን እንደምንጠላ በማሳየት ይሖዋን ማስደሰት የምንችለው እንዴት ነው?