ከየካቲት 21-27
1 ሳሙኤል 6–8
መዝሙር 9 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ንጉሣችሁ ማን ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ሳሙ 7:3—ይህ ጥቅስ፣ ለውጥ ማድረግንና ንስሐ መግባትን በተመለከተ ምን ያስተምረናል? (w02 4/1 12 አን. 13)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ሳሙ 7:1-14 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የምታነጋግረው ሰው ያነሳውን ርዕሰ ጉዳይ የሚዳስስ መጽሔት አበርክት። (th ጥናት 12)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (th ጥናት 18)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 03 ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ (th ጥናት 20)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)
በመጋቢት ወይም በሚያዝያ ረዳት አቅኚ ሆነህ ማገልገል ትችላለህ?፦ (5 ደቂቃ) ጥር-የካቲት 2021 የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ገጽ 16 ላይ በወጣው ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 21 አን. 1-6፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ፣ ሣጥን 21ሀ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 35 እና ጸሎት