ከየካቲት 28–መጋቢት 6
1 ሳሙኤል 9–11
መዝሙር 121 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሳኦል መጀመሪያ ላይ ትሑትና ልኩን የሚያውቅ ሰው ነበር”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ሳሙ 9:9—በዚህ ጥቅስ ላይ ያለው አባባል ምን ትርጉም አለው? (w05 3/15 22 አን. 8)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ሳሙ 9:1-10 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
“በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን ከመጥፎ ጓደኝነት እንዲርቁ እርዷቸው”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን ከመጥፎ ጓደኝነት እንዲርቁ እርዷቸው የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w15 4/15 6-7 አን. 16-20—ጭብጥ፦ ሌሎችን በማሠልጠን ረገድ ስኬታማ ለመሆን የሚረዱ ነጥቦች (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ዓመታዊ የአገልግሎት ሪፖርት፦ (15 ደቂቃ) በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር። ዓመታዊውን የአገልግሎት ሪፖርት በተመለከተ ከቅርንጫፍ ቢሮው የተላከውን ደብዳቤ ካነበብክ በኋላ ባለፈው ዓመት ውስጥ የሚያበረታታ ተሞክሮ ላገኙ አስቀድመህ የመረጥካቸው አስፋፊዎች ቃለ መጠይቅ አድርግ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 21 አን. 7-12
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 123 እና ጸሎት