ከየካቲት 7-13
1 ሳሙኤል 1–2
መዝሙር 44 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በጸሎት ለይሖዋ ልባችሁን አፍስሱ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ሳሙ 2:10—ሐና በእስራኤል ሰብዓዊ ንጉሥ ባልነበረበት ወቅት ይሖዋ “ለንጉሡ ኃይል ይሰጣል” በማለት የጸለየችው ለምንድን ነው? (w05 3/15 21 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ሳሙ 1:1-18 (th ጥናት 12)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክተህ “እዚህ ጽሑፍ ላይ ካለው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተሟላ ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?” የሚለውን ክፍል በአጭሩ ተመልከቱ። (th ጥናት 20)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 03 ነጥብ 5 (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ወጣቶች፣ ለወላጆቻችሁ የልባችሁን አውጥታችሁ ንገሯቸው”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የወጣትነት ሕይወቴ—ከወላጆቼ ጋር መግባባት የምችለው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 20 አን. 1-8፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 113 እና ጸሎት