ከጥር 24-30
ሩት 1–2
መዝሙር 108 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ታማኝ ፍቅር አሳዩ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ሩት 1:20, 21—ናኦሚ፣ ይሖዋ ሕይወቷን መራራ እንዳደረገባት የተናገረችው ለምንድን ነው? (w05 3/1 27 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) ia 43-44 አን. 5-9—ጭብጥ፦ ቤተሰብን ‘ቤተሰብ’ የሚያሰኘው ምንድን ነው? (th ጥናት 20)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ ታማኝ ፍቅር እንደሚያሳይህ እርግጠኛ ሁን”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የ2019 የአስተባባሪዎች ኮሚቴ ሪፖርት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 19 አን. 7-15
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 97 እና ጸሎት