በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ታማኝ ፍቅር አሳዩ

ታማኝ ፍቅር አሳዩ

[የሩት መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

ናኦሚ፣ ምራቶቿ የሆኑት ሩትና ዖርፋ ወደ ሞዓብ እንዲመለሱ ግድ አለቻቸው (ሩት 1:8-13w16.02 14 አን. 5)

ሩት፣ ናኦሚንም ሆነ ይሖዋን ለመተው ፈቃደኛ አልሆነችም (ሩት 1:16, 17w16.02 14 አን. 6)

ታማኝ ፍቅር ለአንድ አካል ያደሩ ከመሆን፣ ከታማኝነትና ከጠበቀ ቁርኝት የሚመነጭ ባሕርይ ነው። ይሖዋ ለታማኝ አገልጋዮቹ ታማኝ ፍቅር ያሳያል። (መዝ 63:3) እኛም ለሌሎች ታማኝ ፍቅር ማሳየት ይኖርብናል።—ምሳሌ 21:21