ከየካቲት 27–መጋቢት 5
1 ዜና መዋዕል 20–22
መዝሙር 133 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ወጣቶች እንዲሳካላቸው እርዷቸው”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ዜና 21:15—ይህ ጥቅስ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረናል? (w05 10/1 11 አን. 6)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ዜና 20:1-8 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 1)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለምታነጋግረው ሰው የስብሰባ መጋበዣ ወረቀት ስጥ፤ ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 19)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w16.03 10-11 አን. 10-15—ጭብጥ፦ ወጣቶች—እድገት አድርጋችሁ ተጠመቁ። (th ጥናት 16)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች ተጠቅማችሁ ልጆቻችሁ እንዲሳካላቸው እርዷቸው”፦ (10 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 38 ነጥብ 5 እና ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 5 እና ጸሎት