ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ወጣቶች እንዲሳካላቸው እርዷቸው
ዳዊት፣ ሰለሞን በይሖዋ እርዳታ የቤተ መቅደሱን ግንባታ በተሳካ ሁኔታ ማካሄድ እንደሚችል ያውቅ ነበር (1ዜና 22:5፤ w17.01 29 አን. 8)
ዳዊት፣ ሰለሞን በይሖዋ እንዲታመንና ከዚያም ሥራውን እንዲያከናውን አበረታቶታል (1ዜና 22:11-13)
ዳዊት ሰለሞንን አቅሙ በፈቀደ መጠን ደግፎታል (1ዜና 22:14-16፤ w17.01 29 አን. 7፤ ሽፋኑን ተመልከት።)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በጉባኤዬ ያሉ ወጣቶች ይሖዋን በማገልገል ደስታና ስኬት እንዲያገኙ ልረዳቸው የምችለው እንዴት ነው?’—w18.03 11-12 አን. 14-15