በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች ተጠቅማችሁ ልጆቻችሁ እንዲሳካላቸው እርዷቸው

የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች ተጠቅማችሁ ልጆቻችሁ እንዲሳካላቸው እርዷቸው

ክርስቲያን ወላጆች፣ ልጆቻቸው በይሖዋ አገልግሎት አስደሳችና አርኪ ሕይወት እንዲመሩ ይፈልጋሉ። ወላጆች የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች ተጠቅመው ልጆቻቸውን በማሠልጠን እንዲሳካላቸው ሊረዷቸው ይችላሉ።—ምሳሌ 22:6

  • በመካከላችሁ ክፍት የሐሳብ ግንኙነት መስመር እንዲኖር አድርጉ።—ያዕ 1:19

  • መልካም ምሳሌ በመሆን አስተምሯቸው።—ዘዳ 6:6

  • በንጹሕ አምልኮ አዘውትራችሁ ተካፈሉ።—ኤፌ 6:4

እስከ መጨረሻው የሚጸና ቤት ገንቡ—ልጆቻችሁን ‘ሊሄዱበት በሚገባው መንገድ አሠልጥኗቸው’ የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • ወላጆች ምክንያታዊ መሆናቸውን ማሳየት የሚችሉት እንዴት ነው?

  • ወላጆች በያዕቆብ 1:19 ላይ የሚገኘውን መሠረታዊ ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ የሚችሉት እንዴት ነው?

  • ችግሮች ሲፈጠሩ ወላጆች ምን ማድረግ ይችላሉ?