ከየካቲት 6-12
1 ዜና መዋዕል 10–12
መዝሙር 94 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የአምላክን ፈቃድ ለማድረግ ያላችሁን ፍላጎት አጠናክሩ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ዜና 12:33—ከዛብሎን ነገድ የሆኑት 50,000 ሰዎች ምን ጥሩ ምሳሌ ትተዋል? (it-1 1058 አን. 5-6)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ዜና 11:26-47 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ግለሰቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (th ጥናት 12)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 6)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 09 ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 1-3 (th ጥናት 18)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የአምላክን አስተሳሰብ ለማወቅ ጥረት አድርጉ”፦ (10 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
“ለመታሰቢያው በዓል ሰሞን ግብ አውጡ”፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 37 ነጥብ 1-5
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 91 እና ጸሎት