ከጥር 9-15
2 ነገሥት 24–25
መዝሙር 60 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የጥድፊያ ስሜታችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ነገ 24:3, 4—ይህ ጥቅስ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረናል? (w05 8/1 12 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 24:1-17 (th ጥናት 11)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ ጸሎት—1ዮሐ 5:14 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። (th ጥናት 15)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር፤ ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር ምዕራፍ 01ን ተጠቅመህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ክፍል 2 ክለሳ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 54 እና ጸሎት