ከየካቲት 5-11
መዝሙር 1–4
መዝሙር 150 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ከአምላክ መንግሥት ጎን ቁሙ
(10 ደቂቃ)
[የመዝሙር መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ሰብዓዊ መንግሥታት ራሳቸውን የአምላክ መንግሥት ጠላት አድርገዋል (መዝ 2:2፤ w21.09 15 አን. 8)
ይሖዋ ለሁሉም ሰዎች ከመንግሥቱ ጎን መቆም የሚችሉበት አጋጣሚ ሰጥቷቸዋል (መዝ 2:10-12)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ችግር የሚያስከትልብኝ ቢሆንም እንኳ በዚህ ዓለም ፖለቲካዊ ጉዳዮች ረገድ ሙሉ በሙሉ ገለልተኛ ለመሆን ቁርጥ ውሳኔ አድርጌያለሁ?’—w16.04 29 አን. 11
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 1:4—ክፉዎች “ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ገለባ” የሆኑት በምን መንገድ ነው? (it-1 425)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 3:1–4:8 (th ጥናት 12)
4. ተፈጥሯዊ አነጋገር—ፊልጶስ ምን አድርጓል?
(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።
5. ተፈጥሯዊ አነጋገር—ፊልጶስን ምሰል
(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።
መዝሙር 32
6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 5 አን. 9-15፣ በገጽ 41 ላይ ያለው ሣጥን