ከጥር 1-7
ኢዮብ 32–33
መዝሙር 102 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. በጭንቀት የተዋጡትን አጽናኑ
(10 ደቂቃ)
እንደ ጓደኛ አድርጋችሁ ያዟቸው (ኢዮብ 33:1፤ it-1 710)
በእነሱ ላይ ከመፍረድ ይልቅ ስሜታቸውን ተረዱላቸው (ኢዮብ 33:6, 7፤ w14 6/15 25 አን. 8-10)
እንደ ኤሊሁ፣ ከመናገራችሁ በፊት አዳምጡ እንዲሁም አስቡ (ኢዮብ 33:8-12, 17፤ w20.03 23 አን. 17-18፤ (የሽፋኑን ሥዕል ተመልከት።)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ኢዮብ 33:25—ይህ ጥቅስ ዕድሜያችን እየገፋ ሲሄድ ለመልካችን ሚዛናዊ አመለካከት እንድንይዝ የሚረዳን እንዴት ነው? (w13 1/15 19 አን. 10)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ኢዮብ 32:1-22 (th ጥናት 12)
4. ስለ ሰዎች ማሰብ—ኢየሱስ ምን አድርጓል?
(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።
5. ስለ ሰዎች ማሰብ—ኢየሱስን ምሰል
(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።
መዝሙር 116
6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 4 በገጽ 30 ላይ ያለው ሣጥን