በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከየካቲት 10-16

መዝሙር 147–150

ከየካቲት 10-16

መዝሙር 12 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ያህን ለማወደስ የሚያነሳሱን በርካታ ምክንያቶች አሉ

(10 ደቂቃ)

በግለሰብ ደረጃ ያስብልናል (መዝ 147:3, 4w17.07 18 አን. 5-6)

ስሜታችንን ይረዳልናል፤ ኃይሉን ተጠቅሞም ይረዳናል (መዝ 147:5w17.07 18 አን. 7)

ከሕዝቦቹ መካከል የመቆጠር መብት ሰጥቶናል (መዝ 147:19, 20w17.07 21 አን. 18)


ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን ለማወደስ የሚያነሳሱኝ ምን ሌሎች ምክንያቶች አሉኝ?’

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 148:1, 10—‘ክንፍ ያላቸው ወፎች’ ይሖዋን የሚያወድሱት እንዴት ነው? (w04 6/1 13 አን. 22)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ የማይድን በሽታ እንዳለበት ይነግርሃል። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 5)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በቅርቡ በስብሰባ ላይ ያገኘኸውን ትምህርት ለግለሰቡ ለመናገር የሚያስችል አጋጣሚ ፈልግ። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 3)

6. ንግግር

(5 ደቂቃ) w19.03 10 አን. 7-11—ጭብጥ፦ ኢየሱስን ስሙት —ምሥራቹን ስበኩ። ሥዕሉን ተመልከት። (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 159

7. ዓመታዊ የአገልግሎት ሪፖርት

(15 ደቂቃ) ውይይት።

ዓመታዊውን የአገልግሎት ሪፖርት በተመለከተ ከቅርንጫፍ ቢሮው የተላከውን ደብዳቤ ካነበብክ በኋላ አድማጮች ከ2024 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት ላይ ያገኟቸውን አንዳንድ አበረታች ነጥቦች እንዲናገሩ ጋብዝ። ባለፈው ዓመት ውስጥ የሚያበረታታ ተሞክሮ ላገኙ አስቀድመህ የመረጥካቸው አስፋፊዎች ቃለ መጠይቅ አድርግ።

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 37 እና ጸሎት