በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከየካቲት 17-23

ምሳሌ 1

ከየካቲት 17-23

መዝሙር 88 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የሰለሞን ልጅ የአባቱን ፍቅራዊ ተግሣጽ ሲያዳምጥ

1. ወጣቶች—የምታዳምጡት ማንን ነው?

(10 ደቂቃ)

[የምሳሌ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት]

ጥበበኛ በመሆን ወላጆቻችሁን አዳምጡ (ምሳሌ 1:8w17.11 29 አን. 16-17፤ ሥዕሉን ተመልከት)

መጥፎ ነገር የሚያደርጉ ሰዎችን አትስሙ (ምሳሌ 1:10, 15w05 2/15 19-20 አን. 11-12)

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 1:22—በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ሞኞች” የሚለው ቃል በአብዛኛው የሚያመለክተው ምን ዓይነት ሰዎችን ነው? (w22.10 19 አን. 6፤ 21 አን. 11)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(2 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። ሰውየው መከራከር ጀመረ። (lmd ምዕራፍ 6 ነጥብ 5)

5. ውይይት መጀመር

(2 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። ፍላጎት ካሳየ ሰው ጋር አድራሻ ተለዋወጥ። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 5)

6. ተመላልሶ መጠየቅ

(2 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት ለግለሰቡ ንገረው፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጠው። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 5)

7. ደቀ መዛሙርት ማድረግ

(5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 16 ነጥብ 6። “ምርምር አድርግ” በሚለው ክፍል ውስጥ ካሉት ርዕሶች መካከል አንዱን ተጠቅመህ የኢየሱስ ተአምራት በእርግጥ መፈጸማቸውን ከሚጠራጠር ተማሪ ጋር ተወያይ። (th ጥናት 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 89

8. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 80 እና ጸሎት