በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከየካቲት 3-9

መዝሙር 144–146

ከየካቲት 3-9

መዝሙር 145 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. “አምላኩ ይሖዋ የሆነለት ሕዝብ ደስተኛ ነው!”

(10 ደቂቃ)

ይሖዋ የሚታመኑበትን ሰዎች ይባርካል (መዝ 144:11-15w18.04 32 አን. 2-3)

በተስፋችን እንደሰታለን (መዝ 146:5w22.10 28 አን. 16-17)

አምላካቸው ይሖዋ የሆነላቸው ሰዎች ለዘላለም ደስተኛ ይሆናሉ (መዝ 146:10w18.01 26 አን. 19-20)

ይሖዋን በታማኝነት ካገለገልን ችግሮች ቢያጋጥሙንም እንኳ ደስተኛ መሆን እንችላለን

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 145:15, 16—ይህ ጥቅስ እንስሳትን የምንይዝበትን መንገድ የሚነካው እንዴት ነው? (it-1 111 አን. 9)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እንደሆነ ይነግርሃል። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 5)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ የሚገኝ አንድ ቪዲዮ ተጠቀም። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 4)

6. ንግግር

(4 ደቂቃ) lmd ተጨማሪ መረጃ ሀ ነጥብ 7—ጭብጥ፦ ሚስት ባሏን በጥልቅ ልታከብር ይገባል። (th ጥናት 1)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 59

7. ይሖዋ ደስተኛ እንድትሆኑ ይፈልጋል

(10 ደቂቃ) ውይይት።

ይሖዋ ደስተኛ አምላክ ነው። (1ጢሞ 1:11) ምን ያህል እንደሚወደንና ደስተኛ እንድንሆን እንደሚፈልግ የሚያሳዩ በርካታ ግሩም ስጦታዎችን ሰጥቶናል። (መክ 3:12, 13) ከእነዚህ ስጦታዎች መካከል ስለ ሁለቱ ይኸውም ስለ ምግብና ስለ ድምፅ እንመልከት።

ፍጥረት ይሖዋ ደስተኛ እንድንሆን እንደሚፈልግ ያረጋግጣል—ጣፋጭ ምግብ እና ማራኪ ድምፆች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦

  • ይሖዋ ምግብንና የመስማት ችሎታን የሰጠን መሆኑ ደስተኛ እንድንሆን እንደሚፈልግ የሚያረጋግጠው እንዴት ነው?

መዝሙር 32:8ን አንብብ ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • ይሖዋ ደስተኛ እንድትሆኑ እንደሚፈልግ ማወቃችሁ በመጽሐፍ ቅዱስና በድርጅቱ አማካኝነት የሚሰጣችሁን መመሪያ ለመታዘዝ የሚያነሳሳችሁ እንዴት ነው?

8. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(5 ደቂቃ)

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 22 አን. 1-6

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 85 እና ጸሎት