በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥር 13-19

መዝሙር 135–137

ከጥር 13-19

መዝሙር 2 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. “ጌታችን ከሌሎች አማልክት ሁሉ የላቀ ነው”

(10 ደቂቃ)

ይሖዋ ሁሉንም ፍጥረታት መቆጣጠር እንደሚችል አሳይቷል (መዝ 135:5, 6w15 6/15 6 አን. 15)

ለሕዝቡ ይሟገታል (ዘፀ 14:29-31፤ መዝ 135:14)

መንፈሳችን ሲደቆስ ከጎናችን ይሆናል (መዝ 136:23w21.11 6 አን. 16)

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 135:1, 5—“ያህ” የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተደጋጋሚ የተሠራበት ለምንድን ነው? (it-1 1248)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ፍላጎት ካሳየ ሰው ጋር አድራሻ ተለዋወጥ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 4)

5. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ በስብሰባችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 4)

6. እምነታችንን ማብራራት

(5 ደቂቃ) ሠርቶ ማሳያ። ijwfq ርዕስ 7—ጭብጥ፦ የይሖዋ ምሥክሮች ክርስቲያኖች ናቸው? (th ጥናት 12)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 10

7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 90 እና ጸሎት