ጥር 11-17
2 ዜና መዋዕል 33-36
መዝሙር 35 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ለእውነተኛ ንስሐ ከፍ ያለ ግምት ይሰጣል”፦ (10 ደቂቃ)
2ዜና 33:2-9, 12-16—ምናሴ እውነተኛ ንስሐ በመግባቱ ምሕረት ተደርጎለታል (w05 12/1 21 አን. 6)
2ዜና 34:18, 30, 33—መጽሐፍ ቅዱስን ማንበባችንና ባነበብነው ነገር ላይ ማሰላሰላችን በጥልቅ ሊነካን ይችላል (w05 12/1 21 አን. 11)
2ዜና 36:15-17—የይሖዋን ርኅራኄና ትዕግሥት አላግባብ ልንጠቀምበት አይገባም (w05 12/1 21 አን. 8)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
2ዜና 33:11—ምናሴ ወደ ባቢሎን በተወሰደ ጊዜ የትኛው ትንቢት ፍጻሜውን አግኝቷል? (it-1-E 62 አን. 2)
2ዜና 34:1-3—ኢዮስያስ ከተወው ምሳሌ ምን ማበረታቻ እናገኛለን? (w05 12/1 21 አን. 7)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2ዜና 34:22-33 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በቅርቡ የደረሳችሁን መጠበቂያ ግንብ የሽፋን ርዕስ አስተዋውቅ። ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በቅርቡ የደረሳችሁን መጠበቂያ ግንብ የሽፋን ርዕስ ስታስተዋውቅ በጎ ምላሽ ሰጥቶ ለነበረ ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዴት እንደሚመራ አሳይ። (bh 9-10 አን. 6-7)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 77
ንስሐ መግባት አስፈላጊ ነው፦ (10 ደቂቃ) በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር። (w06 11/15 27-28 አን. 7-9)
በነፃ ይቅር በል፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—በነፃ ይቅር በል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (jw.org/am ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል) ከዚያ በኋላ ልጆች ያገኙትን ትምህርት እንዲናገሩ አድርግ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 2 አን. 1-12 (30 ደቂቃ)
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 6 እና ጸሎት