ጥር 25-31
ዕዝራ 6-10
መዝሙር 10 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ራሳቸውን በፈቃደኝነት የሚያቀርቡ አገልጋዮች ይፈልጋል”፦ (10 ደቂቃ)
ዕዝራ 7:10—ዕዝራ ልቡን አዘጋጅቶ ነበር
ዕዝራ 7:12-28—ዕዝራ ወደ ኢየሩሳሌም ለመመለስ ተዘጋጀ
ዕዝራ 8:21-23—ዕዝራ፣ ይሖዋ ለአገልጋዮቹ ጥበቃ እንደሚያደርግ ሙሉ እምነት ነበረው
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዕዝራ 9:1, 2—በምድሪቱ ከሚኖሩ ሰዎች ጋር መጋባት ምን አደጋ ነበረው? (w06 1/15 20 አን. 1)
ዕዝራ 10:3—ሚስቶቻቸውን ከነልጆቻቸው ያሰናበቷቸው ለምንድን ነው? (w06 1/15 20 አን. 2)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዕዝራ 7:18-28 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ምሥራች የተባለውን ብሮሹር ካበረከትክ በኋላ ትምህርት 8 ላይ የሚገኘውን የመጀመሪያውን ጥያቄና የመጀመሪያውን አንቀጽ በመጠቀም ውይይት አድርግ። ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ምሥራች የተባለውን ብሮሹር ለወሰደ ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ። ትምህርት 8 ላይ የሚገኘውን የመጀመሪያውን ጥያቄና ሁለተኛውን አንቀጽ በመጠቀም ውይይት አድርግ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ምሥራች በተባለው ብሮሹር ትምህርት 8 ላይ የሚገኘውን ሁለተኛውን ጥያቄ በመጠቀም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዴት እንደሚመራ አሳይ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት መጣል”፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አስፋፊዎች መጠበቂያ ግንብ እና ምሥራች የተባለውን ብሮሹር ካበረከቱ በኋላ ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ሲጥሉ የሚያሳየውን የጥር የክህሎት ቪዲዮ በማጫወት ዋና ዋና ነጥቦቹን ግለጽ።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (8 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 3 አን. 1-13 እና “አብራምና ሦራ ትተዋት የወጡት ከተማ” የሚለው ሣጥን (30 ደቂቃ)
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 120 እና ጸሎት