ከጥር 16-22
ኢሳይያስ 34-37
መዝሙር 63 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሕዝቅያስ እምነት በማሳየቱ ተክሷል”፦ (10 ደቂቃ)
ኢሳ 36:1, 4-10, 15, 18-20—አሦራውያን ይሖዋን ተገዳድረዋል፤ እንዲሁም ሕዝቡን አስፈራርተዋል (ip-1 385-388 አን. 7-14)
ኢሳ 37:1, 2, 14-20—ሕዝቅያስ በይሖዋ ታምኗል (ip-1 389-391 አን. 15-17)
ኢሳ 37:33-38—ይሖዋ ሕዝቡን ለመታደግ እርምጃ ወስዷል (ip-1 391-394 አን. 18-22)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኢሳ 35:8—“የቅድስና ጎዳና” የተባለው ምንድን ነው? በዚያ መሄድ የሚችሉትስ እነማን ናቸው? (w08 5/15 26 አን. 4፤ 27 አን. 1)
ኢሳ 36:2, 3, 22—ሸብና ተግሣጽ በመቀበል ረገድ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው እንዴት ነው? (w07 1/15 9 አን. 1)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 36:1-12
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 24:3, 7, 14—እውነትን አስተምሩ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ጢሞ 3:1-5—እውነትን አስተምሩ—የJW.ORG አድራሻ ካርድ ስጥ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 32 አን. 11-12—ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ ሆይ . . . በአንተ እታመናለሁ”፦ (15 ደቂቃ) በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። “ይሖዋ ሆይ . . . በአንተ እታመናለሁ”—
ተቀንጭቦ የተወሰደ የሚለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር። የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 4 አን. 1-6 እና “የአምላክ ስም ትርጉም” የሚለው ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 70 እና ጸሎት