ከጥር 23-29
ኢሳይያስ 38-42
መዝሙር 114 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ለደከመው ኃይል ይሰጣል”፦ (10 ደቂቃ)
ኢሳ 40:25, 26—የኃይል ሁሉ ምንጭ ይሖዋ ነው (ip-1 410-411 አን. 23-25)
ኢሳ 40:27, 28—ይሖዋ የሚደርስብንን መከራና የፍትሕ መጓደል ይመለከታል (ip-1 413 አን. 27)
ኢሳ 40:29-31—ይሖዋ ለሚታመኑበት ኃይል ይሰጣል (ip-1 414-415 አን. 29-31)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኢሳ 38:17—‘ይሖዋ ኃጢአታችንን ወደ ኋላው ይጥላል’ ሲባል ምን ማለት ነው? (w03 7/1 18 አን. 17)
ኢሳ 42:3—ይህ ትንቢት በኢየሱስ ላይ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w15 2/15 8 አን. 13)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 40:6-17
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lc—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lc—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 38-39 አን. 6-7
—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በስደት ላይ ለሚገኙ ክርስቲያኖች መጸለያችሁን አትርሱ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በታጋንሮግ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች በድጋሚ ፍርድ ቤት ቀረቡ
—የሚደርስባቸው ግፍ የሚያበቃው መቼ ይሆን? የሚለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር። (ቪዲዮው ድርጅታችን በሚለው ሥር ይገኛል።) የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 4 አን. 7-15 እና “መጠበቂያ ግንብ የአምላክን ስም ከፍ ከፍ ያደረገው እንዴት ነው?” እና “ለመስበክ የሚያነሳሳ ጠንካራ ምክንያት” የሚሉት ሣጥኖች
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 10 እና ጸሎት