ከጥር 8-14
ማቴዎስ 4-5
መዝሙር 82 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከኢየሱስ የተራራ ስብከት የምናገኘው ትምህርት”፦ (10 ደቂቃ)
ማቴ 5:3—ለመንፈሳዊ ፍላጎታችን ንቁ መሆን ደስታ ያስገኛል (“ደስተኞች፣” “መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ማቴ 5:3፣ nwtsty)
ማቴ 5:7—መሐሪና ሩኅሩኅ መሆን ደስታ ያስገኛል (“መሐሪዎች” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ማቴ 5:7፣ nwtsty)
ማቴ 5:9—ሰላም ፈጣሪ መሆን ደስታ ያስገኛል (“ሰላም ፈጣሪዎች” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ማቴ 5:9፣ nwtsty፤ w07 12/1 17)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 5:31-48
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናዎቹን ተመልከት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w16.03 31-32—ጭብጥ፦ ሰይጣን ኢየሱስን ሲፈትነው ወደ ቤተ መቅደሱ የወሰደው ቃል በቃል በአካል ነበር?
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጽድቅ ሲሉ ስደት የሚደርስባቸው ደስተኞች ናቸው፦ (9 ደቂቃ) የናምጉንግ ቤተሰቦች፦ በእምነታቸው ምክንያት ለእስር ተዳርገዋል የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።
“በመጀመሪያ ከወንድምህ ጋር ታረቅ—እንዴት?”፦ (6 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በእያንዳንዱ ዝርዝር ውስጥ ከቀረቡት አማራጮች መካከል የመጨረሻው አማራጭ ትክክለኛ የሆነበትን ምክንያት ተወያዩ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr “ክፍል 7—የመንግሥቱ ተስፋዎች—ሁሉንም ነገር አዲስ ማድረግ”፤ ምዕ. 21 አን. 1-7
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 143 እና ጸሎት