ከጥር 1-7
ማቴዎስ 1-3
መዝሙር 14 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“መንግሥተ ሰማያት ቀርቧል”፦ (10 ደቂቃ)
[የማቴዎስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ማቴ 3:1, 2—መጥምቁ ዮሐንስ ወደፊት በአምላክ መንግሥት ላይ ንጉሥ ሆኖ የሚሾመው ገዢ በቅርቡ እንደሚገለጥ አውጇል (“እየሰበከ፣” “መንግሥት፣” “መንግሥተ ሰማያት፣” “ስለቀረበ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ማቴ 3:1, 2፣ nwtsty *)
ማቴ 3:4—መጥምቁ ዮሐንስ ሙሉ በሙሉ የአምላክን ፈቃድ በማድረግ ላይ ያተኮረ ቀላል ሕይወት ይመራ ነበር (“የአጥማቂው ዮሐንስ አለባበስና ውጫዊ ገጽታ፣” “አንበጣ፣” “የዱር ማር” ሚዲያ—ማቴ 3:4፣ nwtsty)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ማቴ 1:3—ማቴዎስ በአብዛኛው የወንዶችን ስም በያዘው የትውልድ ሐረግ ዝርዝሩ ውስጥ የአምስት ሴቶችን ስም ያካተተው ለምን ሊሆን ይችላል? (“ትዕማር” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ማቴ 1:3፣ nwtsty)
ማቴ 3:11—ጥምቀት ሙሉ በሙሉ ውኃ ውስጥ መጥለቅን እንደሚያመለክት እንዴት እናውቃለን? (“አጠምቃችኋለሁ” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ማቴ 3:11፣ nwtsty)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 1:1-17
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናዎቹን ተመልከት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs ገጽ 41-42 አን. 6-7
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ዓመታዊ የአገልግሎት ሪፖርት፦ (15 ደቂቃ) በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር። ዓመታዊውን የአገልግሎት ሪፖርት በተመለከተ ከቅርንጫፍ ቢሮው የተላከውን ደብዳቤ ካነበብክ በኋላ ባለፈው ዓመት ውስጥ ጥሩ ተሞክሮ ላገኙ አስቀድመህ የመረጥካቸው አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 20 አን. 17-19፤ “ሕይወቱን አቅጣጫ አስይዞለታል” እና “በዓለም ዙሪያ ያሉ ፈቃደኛ ሠራተኞች እፎይታ ያስገኛሉ” የሚሉት ሣጥኖች፣ “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው የክለሳ ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 106 እና ጸሎት
^ አን.8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ የጥናት እትም በአማርኛ አይገኝም። ሆኖም ለጥናት የሚረዱትን መረጃዎች የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች (mwbr) ላይ ማግኘት ይቻላል። (jw.org/am ላይ የሕትመት ውጤቶች > የስብሰባ አስተዋጽኦዎች በሚለው ሥር ይገኛል)