በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥር 15-21

ማቴዎስ 6-7

ከጥር 15-21
  • መዝሙር 21 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ከሁሉ አስቀድማችሁ የአምላክን መንግሥት ፈልጉ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማቴ 6:10—ኢየሱስ ባስተማረው የጸሎት ናሙና ውስጥ መጀመሪያ ላይ ከጠቀሳቸው ነገሮች መካከል አንዱ የአምላክ መንግሥት ነው፤ ይህም ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ያሳያል (bhs ገጽ 178 አን. 12)

    • ማቴ 6:24—ለአምላክም “ለሀብትም” በአንድነት መገዛት አይቻልም (“ባሪያ” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማቴ 6:24፣ nwtsty)

    • ማቴ 6:33—ይሖዋ ከመንግሥቱ ጋር ለተያያዙ ጉዳዮች ቅድሚያ የሚሰጡ ታማኝ አገልጋዮቹን ፍላጎት ያሟላል (“ፈልጉ፣” “ጽድቅ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 6:33፣ nwtstyw16.07 12 አን. 18)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማቴ 7:12—በአገልግሎት የምንጠቀምባቸውን መግቢያዎች ስንዘጋጅ ይህን ጥቅስ ተግባራዊ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? (w14 5/15 14-15 አን. 14-16)

    • ማቴ 7:28, 29—ሕዝቡ የኢየሱስን ትምህርት ሲያዳምጥ ምን ተሰማው? ለምንስ? (“እጅግ ተደነቁ፣” “በትምህርት አሰጣጡ፣” “እንደ እነሱ ጸሐፍት ሳይሆን” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 7:28, 29፣ nwtsty)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 6:1-18

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚህ በፊት ያነጋገርከው ግለሰብ ቤት የለም፤ በሩን የከፈተው የግለሰቡ ዘመድ ነው።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 118

  • አትጨነቁ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ኢየሱስ ከተናገራቸው ምሳሌዎች የምናገኘው ትምህርት—ወፎችንና አበቦችን ተመልከቱ የሚለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 21 አን. 8-14

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 150 እና ጸሎት