ከጥቅምት 10-16
ምሳሌ 7-11
መዝሙር 32 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ልባችሁን . . . አታዘንብሉ”፦ (10 ደቂቃ)
ምሳሌ 7:6-12—ማመዛዘን የጎደላቸው ሰዎች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ለመንፈሳዊ አደጋ ያጋልጣሉ (w00 11/15 29-30)
ምሳሌ 7:13-23—ጥበብ የጎደለው ውሳኔ ማድረግ ለከባድ ችግር ይዳርጋል (w00 11/15 30-31)
ምሳሌ 7:4, 5, 24-27—ጥበብና ማስተዋል ይጠብቁናል (w00 11/15 29, 31)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ምሳሌ 9:7-9—ምክር ሲሰጠን የምንሰጠው ምላሽ ስለ እኛ ምን ይናገራል? (w01 5/15 29-30)
ምሳሌ 10:22—በዛሬው ጊዜ የምናገኘው የይሖዋ በረከት ምን ነገሮችን ይጨምራል? (w06 5/15 26-30 አን. 3-16)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ምሳሌ 8:22–9:6
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.5 የፊቱ ሽፋን—ግለሰቡ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በሚደረገው ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.5 የፊቱ ሽፋን—ግለሰቡ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በሚደረገው ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 176 አን. 5-6—ተማሪው በስብሰባዎች ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 83
እኩዮችህ ምን ይላሉ?—ሞባይል ስልክ (ምሳሌ 10:19)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እኩዮችህ ምን ይላሉ?—ሞባይል ስልክ የተባለውን ቪዲዮ በማጫወት ክፍሉን ጀምር። (ቪዲዮው ስብሰባዎቻችን እና አገልግሎታችን በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም jw.org/am ላይ ከዚህ ቪዲዮ ጋር በሚገኘው “የጽሑፍ መልእክት ስለ መለዋወጥ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?” በሚለው ርዕስ ላይ ተወያዩ። “ጠቃሚ ምክር” በሚለው ንዑስ ርዕስ ሥር ያሉትን ነጥቦች ጎላ አድርገህ ግለጽ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 21 አን. 13-22 እና የምዕራፉ ክለሳ
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 152 እና ጸሎት
ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር ከመዘመራችሁ በፊት መጀመሪያ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ።