በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 17-23

ምሳሌ 12-16

ከጥቅምት 17-23
  • መዝሙር 69 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ጥበብ ከወርቅ የተሻለ ነው”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ምሳሌ 15:15—በሕይወታችን ይበልጥ ደስተኛ መሆን የምንችለው እንዴት ነው? (11/13 16)

    • ምሳሌ 16:4—ይሖዋ ክፉዎችን “ያዘጋጀው ለራሱ ዓላማ ነው” የተባለው ከምን አንጻር ነው? (w07 5/15 18-19)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ምሳሌ 15:18–16:6

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 11:11-14—እውነትን አስተምሩ። ግለሰቡ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በሚደረገው ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 3:1-6፤ ሮም 5:12—እውነትን አስተምሩ። ግለሰቡ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በሚደረገው ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 191 አን. 18-19—ተማሪው በስብሰባዎች ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 117

  • ጥሩ መልስ መስጠት የሚቻለው እንዴት ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—መልስ ለመስጠት መዘጋጀት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (ቪዲዮው ስብሰባዎቻችን እና አገልግሎታችን በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች ወደ መድረኩ እንዲወጡ ካደረክ በኋላ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ መልስ ለመዘጋጀት ማድረግ ያሉብን አራት ነገሮች ምንድን ናቸው? መልስ ለመመለስ ዕድል ባይሰጠን እንኳ ደስተኛ መሆን ያለብን ለምንድን ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 22 አን. 1-13

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 102 እና ጸሎት