በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 24-30

ምሳሌ 17-21

ከጥቅምት 24-30
  • መዝሙር 76 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የጉባኤ ስብሰባ መጋበዣ ወረቀት አበርክት። (inv)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) invበመንግሥት አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ በማስተዋወቅ ደምድም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 57 አን. 14-15—ተማሪው በስብሰባዎች ላይ ሲገኝ በሚኖረው አለባበስና አጋጌጥ ረገድ ማስተካከያ ማድረጉ ያለውን አስፈላጊነት እንዲገነዘብ እርዳው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 77

  • ሰላም መፍጠር በረከት ያስገኛል፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ሰላም መፍጠር በረከት ያስገኛል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (ቪዲዮው ስብሰባዎቻችን እና አገልግሎታችን በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ሰላም በሚደፈርስበት ወቅት ምን ማድረግ አይኖርብንም? ምሳሌ 17:9ንና ማቴዎስ 5:23, 24ን ተግባራዊ ማድረጋችን ምን በረከት ያስገኛል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 22 አን. 14-24 እና የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 144 እና ጸሎት