በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 31–ኅዳር 6

ምሳሌ 22-26

ከጥቅምት 31–ኅዳር 6
  • መዝሙር 88 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የJW.ORG አድራሻ ካርድ—መደበኛ ባልሆነ መንገድ ምሥክርነት ስጥ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የJW.ORG አድራሻ ካርድ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ በማስተዋወቅ ደምድም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 179-181 አን. 18-19

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 101

  • የJW.ORG አድራሻ ካርድን በሚገባ እየተጠቀማችሁበት ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች ምንጊዜም የተወሰኑ ካርዶች እንዲይዙ አበረታታ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 23 አን. 1-14

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 146 እና ጸሎት

    ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር አንድ ላይ ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ።