በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዮሐንስ 9-10

ኢየሱስ ለበጎቹ ያስባል

ኢየሱስ ለበጎቹ ያስባል

10:1-5, 11, 14, 16

በእረኛና በበጎች መካከል ያለው ግንኙነት በመተዋወቅና በመተማመን ላይ የተመሠረተ ነው። ጥሩ እረኛ የሆነው ኢየሱስ ስለ እያንዳንዱ በግ ይኸውም በጉ የሚያስፈልገውን ነገር እንዲሁም ድክመቱንና ጥንካሬውን ያውቃል። በጎቹም ቢሆኑ እረኛቸውን በሚገባ የሚያውቁት ሲሆን በሚሰጣቸው አመራርም ይተማመናሉ።

ጥሩ እረኛ የሆነው ኢየሱስ . . .

  • በጎቹን እየሰበሰበ ያለው እንዴት ነው?

  • በጎቹን እየመራ ያለው እንዴት ነው?

  • ለበጎቹ ጥበቃ እያደረገ ያለው እንዴት ነው?

  • በጎቹን እየመገበ ያለው እንዴት ነው?