በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 15-21

ዮሐንስ 13-14

ከጥቅምት 15-21
  • መዝሙር 100 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • አርዓያ ሆኜላችኋለሁ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዮሐ 13:5—ኢየሱስ የደቀ መዛሙርቱን እግር አጠበ (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ዮሐ 13:12-14—ደቀ መዛሙርቱ እግራቸውን እርስ በርስ “የመተጣጠብ ግዴታ” አለባቸው (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ዮሐ 13:15—የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በሙሉ በትሕትና ረገድ እሱ የተወውን አርዓያ መከተል ይኖርባቸዋል (w99 3/1 31 አን. 1)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ዮሐ 14:6—ኢየሱስ “መንገድ፣ እውነትና ሕይወት” የሆነው እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ዮሐ 14:12—በኢየሱስ የሚያምኑ ሰዎች እሱ ካከናወናቸው “የበለጡ ሥራዎች” የሚሠሩት እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 13:1-17

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቅመህ መደበኛ ባልሆነ መንገድ መሥክር።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት