በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዮሐንስ 13-14

“አርዓያ ሆኜላችኋለሁ”

“አርዓያ ሆኜላችኋለሁ”

13:5, 12-15

ኢየሱስ የሐዋርያቱን እግር በማጠብ፣ ትሑት እንዲሆኑ እንዲሁም ዝቅ ተደርገው የሚቆጠሩ ሥራዎችን ለወንድሞቻቸው ሲሉ እንዲያከናውኑ አስተምሯቸዋል።

ከሚከተሉት ሁኔታዎች ጋር በተያያዘ ትሕትና ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?

  • ከሌሎች ጋር አለመግባባት ሲያጋጥመኝ

  • ምክር ወይም እርማት ሲሰጠኝ

  • የስብሰባ አዳራሹ ጽዳት ወይም ጥገና ሲያስፈልገው