በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዮሐንስ 15-17

‘የዓለም ክፍል አይደላችሁም’

‘የዓለም ክፍል አይደላችሁም’

15:19, 21፤ 16:33

  • ኢየሱስ በማንኛውም መልኩ ዓለምን ባለመምሰል ዓለምን አሸንፎታል

  • የኢየሱስ ተከታዮች፣ በዙሪያቸው ያሉት ሰዎች አመለካከትና ድርጊት መጥፎ ተጽዕኖ እንዳያሳድርባቸው ደፋር መሆን ያስፈልጋቸዋል

  • ኢየሱስ ዓለምን በማሸነፍ ረገድ በተወው ምሳሌ ላይ ማሰላሰላችን እሱን ለመምሰል የሚያስችል ድፍረት ይሰጠናል