በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 8-14

ዮሐንስ 11-12

ከጥቅምት 8-14
  • መዝሙር 16 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ኢየሱስን በርኅራኄው ምሰሉት”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዮሐ 11:23-26—ኢየሱስ ማርታን አጽናንቷታል (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ዮሐ 11:24, 25)

    • ዮሐ 11:33-35—ማርያምና ሌሎቹ ሰዎች ሲያለቅሱ ሲመለከት ኢየሱስ በጥልቅ አዝኗል (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)

    • ዮሐ 11:43, 44—ኢየሱስ እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ለመርዳት እርምጃ ወስዷል

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ዮሐ 11:49—ቀያፋን ሊቀ ካህናት እንዲሆን የሾመው ማን ነው? ሊቀ ካህናት ሆኖ ያገለገለውስ ለምን ያህል ጊዜ ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ዮሐ 12:42—አንዳንድ አይሁዳውያን ኢየሱስ፣ ክርስቶስ መሆኑን በግልጽ ለመናገር የፈሩት ለምን ነበር? (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 12:35-50

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w13 9/15 32—ጭብጥ፦ ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት ከማስነሳቱ በፊት እንባውን ያፈሰሰው ለምንድን ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 141

  • ኢየሱስ “ትንሣኤና ሕይወት” ነው (ዮሐ 11:25)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ‘በእርግጥም አምላክ ኢየሱስን ጌታም ክርስቶስም አደረገው’—ክፍል 2፣ ተቀንጭቦ የተወሰደ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ይህ ዘገባ ኢየሱስ ስላሳየው ርኅራኄ ምን ያስተምረናል? ኢየሱስ “ትንሣኤና ሕይወት” የተባለው ለምንድን ነው? ኢየሱስ ወደፊት የትኞቹን ተአምራት ይፈጽማል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 32

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 117 እና ጸሎት