በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

●○○ መመሥከር

ጥያቄ፦ መከራ የአምላክ ቅጣት እንዳልሆነ እንዴት እናውቃለን?

ጥቅስ፦ ያዕ 1:13

ለቀጣዩ ጊዜ፦ መከራ የሚደርስብን ለምንድን ነው?

○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ መከራ የሚደርስብን ለምንድን ነው?

ጥቅስ፦ 1ዮሐ 5:19

ለቀጣዩ ጊዜ፦ መከራ ሲደርስብን አምላክ ምን ይሰማዋል?

○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ መከራ ሲደርስብን አምላክ ምን ይሰማዋል?

ጥቅስ፦ ኢሳ 63:9

ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ የሚደርስብንን መከራ ለማስወገድ ምን ያደርጋል?