ከጥቅምት 19-25
ዘፀአት 35–36
መዝሙር 92 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የይሖዋን ሥራ ለመሥራት ብቁ መሆን”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 35:25, 26—ይሖዋ ሕዝቡ ያሳዩትን የፈቃደኝነት መንፈስ ባርኳል (w14 12/15 4 አን. 4)
ዘፀ 35:30-35—መንፈስ ቅዱስ ባስልኤልና ኤልያብ “ሁሉንም ዓይነት ሥራዎች” እንዲሠሩ ብቁ አድርጓቸዋል (w11 12/15 18 አን. 6)
ዘፀ 36:1, 2—እነሱ ለሠሩት ሥራ ውዳሴውን ያገኘው ይሖዋ መሆኑ ተገቢ ነው (w11 12/15 19 አን. 7)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 35:1-3—ከሰንበት ሕግ ምን እንማራለን? (w05 5/15 23 አን. 14)
ዘፀ 35:21—እስራኤላውያን ያሳዩት የልግስና መንፈስ ለእኛ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን እንዴት ነው? (w00 11/1 29 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 35:1-24 (th ጥናት 11)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 11)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ድረ ገጻችንን ካስተዋወቅክ በኋላ ለቤቱ ባለቤት የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 4)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 26 አን. 18-20 (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የ2018 የሕትመት ኮሚቴ ሪፖርት፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ድርጅቱ ከሕትመት ጋር በተያያዘ ምን ለውጥ አድርጓል? ለምንስ? የሕትመት ሥራ መቀነሱ ለምን ነገር መንገድ ከፍቷል? መንፈሳዊ ምግብ ከማቅረብ ጋር በተያያዘ የትርጉም ሥራ ምን ወሳኝ ሚና ይጫወታል? የዲጂታል ሕትመትና የቪዲዮ ዝግጅት ምን በረከት አስገኝቷል?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 133 እና 134
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 46 እና ጸሎት