በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 5-11

ዘፀአት 31–32

ከጥቅምት 5-11

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ከጣዖት አምልኮ ሽሹ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 31:17—ይሖዋ በሰባተኛው የፍጥረት ቀን ያረፈው እንዴት ነው? (w19.12 3 አን. 4)

    • ዘፀ 32:32, 33—“አንዴ የዳነ ለዘላለም ድኗል” የሚለው ትምህርት የተሳሳተ መሆኑን እንዴት እናውቃለን? (w87 9/1 29)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 32:15-35 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ቢቲያ ጥያቄዎችን ጥሩ አድርጋ የተጠቀመችው እንዴት ነው? ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት የጣለችው እንዴት ነው?

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w10 5/15 21—ጭብጥ፦ አሮን የወርቅ ጥጃውን በመሥራቱ ይሖዋ ያልቀጣው ለምንድን ነው? (th ጥናት 7)

ክርስቲያናዊ ሕይወት