በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጋቢት 27, 2023
አዲስ ነገር

JW.ORG ከጉግል አሲስታንት የሚያገኘው አገልግሎት ተቋረጠ

JW.ORG ከጉግል አሲስታንት የሚያገኘው አገልግሎት ተቋረጠ

የ​Google ኩባንያ ያደረገውን ቋሚ ለውጥ ተከትሎ ጉግል አሲስታንት ለ​jw.org የሚሰጠው የድምፅ ማዘዣ አገልግሎት ከሰኔ 2023 አንስቶ ይቋረጣል። ይህ ለውጥ አማዞን አሌክሳ ለ​jw.org የሚሰጠውን አገልግሎት የሚነካ አይደለም።