በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሕንድ

ታሪካዊ እመርታዎች በሕንድ

ታሪካዊ እመርታዎች በሕንድ
  1. ጥር 27, 2014—የካርናታካ ግዛት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፣ ፖሊስ የይሖዋ ምሥክሮችን መብት እንደተጋፋ አረጋግጧል፤ የገንዘብ ካሳ እንዲሰጣቸውም ሐሳብ አቅርቧል

  2. መጋቢት 2002—የይሖዋ ምሥክሮች ሥራቸውን ለማስፋፋት ሲሉ ቢሯቸውን ወደ ባንጋሎር አዛወሩ

  3. 2002—በይሖዋ ምሥክሮች ላይ የሚደርሰው የሕዝብ ዓመፅ ተባባሰ

  4. ነሐሴ 11, 1986—የሕንድ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከከሳሽ ቢጆዌ ኢማኑዌል እና ተከሳሽ የኬራላ ግዛት የፍርድ ሂደት ጋር በተያያዘ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ውሳኔ አስተላለፈ፤ ውሳኔው የይሖዋ ምሥክሮችን የመናገር ነፃነት የሚያስከብር ነው

    ተጨማሪ መረጃ

  5. መጋቢት 7, 1978—የይሖዋ ምሥክሮች የሚጠቀሙበት ሕጋዊ ማኅበር ተመዘገበ

  6. ጥር 26, 1950—ሕንድ ነፃነቷን ካወጀች በኋላ አዲስ ሕገ መንግሥት አጸደቀች

  7. ታኅሣሥ 9, 1944—መንግሥት በይሖዋ ምሥክሮች ጽሑፎች ላይ የተጣለውን እገዳ አነሳ

  8. ሰኔ 14, 1941—መንግሥት በይሖዋ ምሥክሮች ጽሑፎች ላይ እገዳ ጣለ

  9. 1926—የይሖዋ ምሥክሮች ቦምቤይ ውስጥ ቢሮ ከፈቱ

  10. 1905—የይሖዋ ምሥክሮች በተደራጀ መንገድ አምልኳቸውን ማካሄድ ጀመሩ