በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

እህት የሌና ጋድርሺና

ሰኔ 3, 2024
ሩሲያ

‘ሕይወቴ የሚያጠነጥነው በይሖዋ ዙሪያ ነው’

‘ሕይወቴ የሚያጠነጥነው በይሖዋ ዙሪያ ነው’

በክራስኖዳር ግዛት የሚገኘው የቭይሴልኮቭስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ ከእህት የሌና ጋድርሺና ክስ ጋር በተያያዘ በቅርቡ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። አቃቤ ሕጉ እንዲተላለፍባት የሚፈልገውን ብይን ገና አላሳወቀም።

አጭር መግለጫ

እንደ የሌና ሁሉ እኛም ይሖዋ በኃይሉ እንደሚደግፈንና እንደሚጠብቀን ስለምናውቅ አመስጋኞች ነን።​—መዝሙር 54:1, 2

የክሱ ሂደት

  1. የካቲት 13, 2022

    ቤቷ ተፈተሸ። ኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎቿ፣ የባንክ ካርዶቿና የግል መረጃዎቿ ተወረሱ

  2. ሰኔ 15, 2023

    የወንጀል ክስ ተመሠረተባት

  3. ነሐሴ 10, 2023

    ምርመራ ተደረገባት፤ ከዚያም የጉዞ እገዳዎች ተጣሉባት

  4. ጥር 30, 2024

    ክሷ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ