በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም አሌክሲ ሚረትስኪ ልክ ከእስር እንደተለቀቀ፣ ከባለቤቱ ከዩሊያ ጋር። አሌክሲ ሁለት ዓመት ገደማ በእስር አሳልፏል

ነሐሴ 4, 2021
ሩሲያ

ሩሲያ ውስጥ ታስሮ የነበረው ወንድም አሌክሲ ሚረትስኪ ከእስር ተለቀቀ

ሩሲያ ውስጥ ታስሮ የነበረው ወንድም አሌክሲ ሚረትስኪ ከእስር ተለቀቀ

ወንድም አሌክሲ ሚረትስኪ የእስር ጊዜውን ጨርሶ ነሐሴ 3, 2021 ከእስር ተለቅቋል። ወንድም አሌክሲ ሚረትስኪ በኦረንበርግ እስር ቤት ውስጥ ተደብድበው ከነበሩት አምስት የሳራቶቭ ወንድሞች መካከል ከእስር ለመለቀቅ የመጨረሻው ነው።