በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጋቢት 23, 2021
ሩሲያ

ሩሲያ ውስጥ እህት ገሊና ፓርኮቫ የጠየቀችው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

ሩሲያ ውስጥ እህት ገሊና ፓርኮቫ የጠየቀችው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

መጋቢት 22, 2021 የሮስቶቭ አውራጃ ፍርድ ቤት እህት ገሊና ፓርኮቫ የጠየቀችውን ይግባኝ ውድቅ አድርጓል። በመሆኑም እህት ገሊና መጀመሪያ ላይ የተፈረደባት የሁለት ዓመት ከሦስት ወር የገደብ እስራት ጸንቷል። እርግጥ አሁን እስር ቤት አትገባም።