በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከግራ ወደ ቀኝ፦ ወንድም ቫዲም ሌቭቹክ እና ወንድም ሰርጌ ብሪትቪን ከእስር ከተለቀቁ በኋላ

ታኅሣሥ 30, 2021
ሩሲያ

ሩሲያ ውስጥ ወንድም ሰርጌ ብሪትቪን እና ወንድም ቫዲም ሌቭቹክ ከእስር ተለቀቁ

ሩሲያ ውስጥ ወንድም ሰርጌ ብሪትቪን እና ወንድም ቫዲም ሌቭቹክ ከእስር ተለቀቁ

ታኅሣሥ 30, 2021 ወንድም ሰርጌ ብሪትቪን እና ወንድም ቫዲም ሌቭቹክ ከእስር ተለቀቁ። ሰርጌ እና ቫዲም ከእስር ሲለቀቁ ቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው ሞቅ ያለ አቀባበል አድርገውላቸዋል። እያንዳንዳቸው ሦስት ዓመት ከአምስት ወር ለሚያህል ጊዜ በእስር ቆይተዋል።