በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

እህት ኢሪና ዚኒና

ነሐሴ 12, 2024
ሩሲያ

“ብቻዬን እንደሆንኩ አይሰማኝም”

“ብቻዬን እንደሆንኩ አይሰማኝም”

በክራስኖዳር ግዛት የሚገኘው የቭይሴልኮቭስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ በእህት ኢሪና ዚኒና ክስ ላይ በቅርቡ ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ ይጠበቃል። አቃቤ ሕጉ እንዲተላለፍባት የሚፈልገውን ብይን ገና አላሳወቀም።

አጭር መግለጫ

ይሖዋ ኢሪናንም ሆነ ሁላችንንም ማበርታቱን እንደሚቀጥል እርግጠኞች ነን፤ እኛም በበኩላችን እሱን ለመምሰልና “እርስ በርስ መዋደዳችንን” ለመቀጠል ጥረት እናድርግ።​—1 ዮሐንስ 4:7

የክሱ ሂደት

  1. የካቲት 13, 2022

    ኢሪና ከወላጆቿ ጋር የምትኖርበት ቤት ተፈተሸ

  2. ግንቦት 23, 2023

    የክስ ፋይል ተከፈተባት። ስለ እምነቷ ለሌሎች በመናገሯ ምክንያት ‘በጽንፈኛ ድርጅት እንቅስቃሴዎች ተካፍላለች’ ተብላ ተከሰሰች

  3. ሐምሌ 22, 2023

    የጉዞ ገደብ ተጣለባት

  4. የካቲት 8, 2024

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ