ግንቦት 14, 2024
ሩሲያ
“ታዛዥነት በረከት ያስገኛል”
በክራስናያርስክ ግዛት የሚገኘው የሌሶሲቢርስክ ከተማ ፍርድ ቤት፣ በእህት አና ማትቭዬቫ ክስ ላይ በቅርቡ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። አቃቤ ሕጉ እንዲተላለፍባት የሚፈልገውን ብይን ገና አላሳወቀም።
አጭር መግለጫ
እኛም እንደ አና የይሖዋን ማሳሰቢያዎች መስማት ሁሌም ደስታ እንደሚያስገኝልን እናውቃለን፤ ለዚህም አመስጋኞች ነን።—መዝሙር 119:111, 112
የክሱ ሂደት
ኅዳር 25, 2021
ፖሊሶች ለአንድ ዓመት ገደማ ወንድሞችን በስውር ሲቀዱ ከቆዩ በኋላ በሌሶሲቢርስክ የሚገኙ ስድስት የይሖዋ ምሥክሮች ቤቶችን ፈተሹ፤ ከእነዚህ አንዱ የአና ቤት ነው
ጥር 30, 2023
የክስ ፋይል ተከፈተባት
የካቲት 17, 2023
የጉዞ ገደቦች ተጣሉባት
ታኅሣሥ 29, 2023
ክሷ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ