በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

እህት ዩሊያ ግሎባ

ሐምሌ 31, 2024
ሩሲያ

እህት ዩሊያ ግሎባ የገደብ እስራት ተፈረደባት

እህት ዩሊያ ግሎባ የገደብ እስራት ተፈረደባት

ሰኔ 25, 2024 በብርያንስክ ክልል የሚገኘው የኡኔሂንስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት እህት ዩሊያ ግሎባ ጥፋተኛ ናት የሚል ብይን አስተላልፏል። የሁለት ዓመት ከስድስት ወር የገደብ እስራት ተፈርዶባታል። አሁን ወህኒ አትወርድም።

አጭር መግለጫ

እኛም ይሖዋ አስተማማኝ መጠጊያችን እንደሆነ በመተማመን ‘ልባችንን በፊቱ ማፍሰስ’ በመቻላችን አመስጋኞች ነን።​—መዝሙር 62:7, 8

የክሱ ሂደት

  1. ግንቦት 31, 2023

    የክስ ፋይል ተከፈተባት

  2. ሰኔ 22, 2023

    ቤታቸው ተፈተሸ። ዩሊያና ኧርነስት ምርመራ ተደረገባቸው

  3. መስከረም 28, 2023

    የጉዞ እገዳ ተጣለባት

  4. ጥር 31, 2024

    ክሷ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ

  5. ሰኔ 25, 2024

    ጥፋተኛ ናት የሚል ፍርድ ተላልፎባት የሁለት ዓመት ከስድስት ወር የገደብ እስራት ተፈረደባት